ሐበሻ ሲሚንቶ ምርቶችኦፒሲ 42.5 Rሐበሻ ስሚንቶ በ42.5 አር የጥንካሬ ደረጃ የሚያቀርበው ምርት ነው፡፡ ይህ ስሚንቶ ከፍተኛ የስሚንቶ ጥንካሬ ያለው ሲሆን ብዙውን ጊዜ ድልድይን፣ የኮንክሪት መንገዶችን፣ ከፍተኛ ርዝመት ያላቸው ፎቆችን እና ለመሳሰሉ ከፍተኛ ክብደትን መቋቋም ላለባቸው የግንባታ ሥራዎች የሚውል ነው፡፡የምርት ጥቅሞችበተመጣጣኝ ሙቀት የሚጠነክርዋጋው ከፒፒሲ አንፃር ከፍተኛ የሆነከፍተኛ የሆነ የእመቃ ጥንካሬ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማግኘት የሚችልወደላይ ቁመታቸው እየጨመረ ለሚሄዱ (ረጃጅም) ህንፃዎች፣ለመንገዶች፣ ለግድቦች ፣ ለድልድዮች ተመራጭ ነው