ጌትስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
+251-114-16-32-73
ጌትስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
ሐበሻ ሲሚንቶ ምርቶች

ኦፒሲ 42.5 R

ሐበሻ ስሚንቶ በ42.5 አር የጥንካሬ ደረጃ የሚያቀርበው ምርት ነው፡፡ ይህ ስሚንቶ ከፍተኛ የስሚንቶ ጥንካሬ ያለው ሲሆን ብዙውን ጊዜ ድልድይን፣ የኮንክሪት መንገዶችን፣ ከፍተኛ ርዝመት ያላቸው ፎቆችን እና ለመሳሰሉ ከፍተኛ ክብደትን መቋቋም ላለባቸው የግንባታ ሥራዎች የሚውል ነው፡፡

የምርት ጥቅሞች

በተመጣጣኝ ሙቀት የሚጠነክር
ዋጋው ከፒፒሲ አንፃር ከፍተኛ የሆነ
ከፍተኛ የሆነ የእመቃ ጥንካሬ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማግኘት የሚችል
ወደላይ ቁመታቸው እየጨመረ ለሚሄዱ (ረጃጅም) ህንፃዎች፣ለመንገዶች፣ ለግድቦች ፣ ለድልድዮች ተመራጭ ነው