ሐበሻ ሲሚንቶ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ፤ ከፍተኛ ብቃት እና ተነሳሽነት ያለው የሰው ኃይልን አጣምሮ በመጠቀም በምርት እና አገልግሎት ጥራት ላይ ቀጣይነት ያለው መሻሻል በማድረግ ከሚጠበቀው በላይ የደንበኞችን እርካታ ለማረጋገጥ ሁል ጊዜም ቁርጠኛ ነው፡፡