የድርጅቱ ማህበራዊ ሀላፊነት
ከህብረተሰቡ በጣም አንገብጋቢ ፍላጎቶች ጋር ለመወያየት እና ለመፍትሔው ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ያለማቋረጥ እንገናኛለን፡፡ ከዚህ ባሻገር አስፈላጊ እና ጠቃሚ ምክሮችን ከሚሰጡን የህብረተሰብ ሽማግሌዎች ፣ ሰራተኞች ፣ አማካሪ ቡድኖች ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በንቃት እንሳተፋለን፡፡