ጌትስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
+251-114-16-32-73
ጌትስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
ሐበሻ ሲሚንቶ ምርቶች

ፒፒሲ 35.5 N

ሐበሻ የሚያቀርበው ከፍተኛ ጥራት ካላቸው ምርቶቹ አንዱ ሲሆን በ32.5 ኤን የጥንካሬ ደረጃ ይቀርባል፡፡ ፖርትላንድ ፖዞላና ሲሜንት ከፍተኛ ጥንካሬ ለማይፈልጉ አጠቃላይ የግንባታ ሥራዎች እጅግ ተስማሚ ሲሆን ብዙውን ጊዜ መኖሪያ ቤትን እና አጥርን ለመሳሰሉ ግንባታዎች ይበልጥ ተመራጭ የሆነ ነው፡፡

የምርት ጥቅሞች

አስተማማኝ ጥንካሬ ያላቸው ቤቶችን ለመገንባት
ምቹ ቤቶችን ለመገንባት
ዝቅተኛ የሆነ ውሃ የማሳለፍ አቅም ያለው
ከኦፒሲ አንፃር ደቃቅ የሆነ
ዝገትን መበስበስን እና ነፍሳትን ለመቋቋም ተቀዳሚ የሆነ
ለቅርፃቅርፅ ስራዎች ተመራጭ የሆነ
በረጅም ጊዜ ሁደት ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው
ከኦፒሲ አንፃር ዋጋው ዝቅተኛ የሆነ